@Molsofficial · 1.5K subscribers
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MolsofficialIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 1, 2025per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
6 advertisers placed 6 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ሕጋዊ የሥራ ስምሪት፤ ለጋራ ተጠቃሚነት! በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ ጊዜያዊ መልክተኛ (Charge d’Affaires) ክቡር ዶ/ር ሳሌህ ቢን አብዱላህ ቢን ሙግቢል (Dr. Saleh bin Abdullah bin Mugbil) ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል፡፡ በዚህም በኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት መካከል የተፈረመውን ህጋዊ የሥራ ስምሪት ስምምነት ተከትሎ እስካሁን የተከናወኑ ተግባራትንና የተመዘገቡ አበረታች ውጤቶችን ተመልክተናል፡፡ በቀጣይም ስምሪቱ የሰ…
[media, no text]
በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ቅንጅታዊ አሠራሮችን ለማጠናከር ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ ተገለጸ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ያለውን ቅንጅታዊ አሠራር በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ መርህ መሠረት በማጠናከር፣ የዜጎችን መብት፣ ደህንነትና ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ላይ ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ በሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ባካሄዱት የጋራ ውይይት ተገልጿል። በውይይቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙ…
ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለፉት ዓመታት አፈጻጸምን እና የ2018 በጀት ዓመት ተቋማዊ ሥራ አፈጻጸማችንን በዝርዝር ተመልክተን ቀጣይ አቅጣጫዎችንም አስቀምጠናል:: በዚህም የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና የሥራ ገበያ ዘርፍ አፈጻጸምን ከተቀመጡ ዓመታዊ ግቦችና ከማክሮ-ኢኮኖሚ ፍላጎት ጋር በማነጻጸር በዝርዝር ተመልክተናል። በበጀት ዓመቱ በሃገር ውስጥ የሥራ ዕድል እና በርቀት ሥራ እንዲሁም በውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት በአማካይ 108% አፈጻጸም የ…
🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFT…