አስደሳች ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ… — Moifan Tech — TG.ME

አስደሳች ዜና

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል ።

እነሆ በሰው ተኮሮ የሪፎርም ስራ እና በዜጋ ተኮር የዲፕሎማሲ ሂደት ውጥን ላይ አገልግሎቱ የዜጎች ፍላጎት ለማሟላት እና በመላው አለም ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ለመድረስ በትጋት ላይ ይገኛል ።

በቅርቡም የኢትዮጵያን ታሪክ በውል በመተረክ እና የሀገርን ገፅታ ፥ መልካም ስም ከፍ ያደረገውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት - በሪያድ ፣ በዱባይ ፣ በርሊን ጀርመን ፣ ፕሪቶሪያ ፣ ጅዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፣
አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን ።

በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ።
Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት
1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት
2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኢምባሲ መምረጥ
3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም
4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣

ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን !

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !
————————
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ......
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/


💥💥 📹 Join us 👇 🚀
Job search: 👇
https://t.me/FinnaTech
Technological tips: 🛠️👇
https://t.me/Moifani
YouTube: 👇
https://www.youtube.com/@moifani
Business 💼📈👇
https://t.me/BusinessAcadamy
Telegram
Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)
This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services
👍4❤2
August 8, 2026 948