ህይወት ትርጉም ያለው እንጂ FUN መሆን አለበት ብዬ አላምንም! መዝናናቱን፣ instant gratification፣ ሰውነት የሚፈልገውን ነገር cut ለማረግ self control develop ማረግ ያስፈልጋል። መጀመርያ control ማረግ ያለባቹ ነገር ፍላጎት ነው። የፈለጋችሁትን ነገር instantly ለራሳችሁ የምትሰጡት ከሆነ dopamine rush ትለማመዳላችሁ። ያኔ ከባድ የሚባሉ ስራዎችን መስራት ይከብዳችኋል። ቁጭ ብሎ ማንበብ፣ ስራ መስራት፣ brainstorm ማድረግ፣ አዳዲስ ideaዎችን ማምጣት፣ መፃፍ.....እነዚህ ነገሮች በጣም boring እየሆኑ ይመጣሉ እና self controlን ማዳበር የምትፈልጉ ከሆነ የመጀመርያው step ፍላጎቶቻችሁ ላይ ስልጣን መውሰድ ነው። የማይጠቅማችሁን ነገር ላለማረግ መወሰን ነው። "THE ONLY WAY OUT IS THROUGH" - Jordan Peterson
August 5, 2026 6K 14