Mobile Problem Solution: post #836 — TG.ME

ቴሌግራም አዲስ ህገ አውጥቷል...

ቴሌግራም ባወጣው አዲስ ህገ መሰረት Telegram Plus... Mobogram... Hulugram የመሳሰሉትን መተግበሪያዎች አዲስ አካውንት መክፈት ሲፈልጉ ወደነዚ መተግበሪያዎች ኮድ አይላክም ስለሆነም በዋናው ውድ ቤተሰቦች ቴሌግራም ኦፊሻል መተግበሪያን ከplay store በማውረድ ይጠቀሙ።

በ 1 ሳምንት ውስጥ ኦፊሻል ቴሌግራም መተግበሪያ ከplay store Download በማድረግ Login ያድርጉ❤️
👍13👎1
March 12, 2023 3.9K 2