እንኳን ደስ አላችሁ የምስባክ ዘእለታት ቤተሰቦቻችን የምትወዱት ቻናላችሁ 30ሺ ቤተሰብን ማፍራት ችሏል ፤ ከዚህ በኋላም በደንብ እንበዛለን እግዚአብሔር ይርዳንና እስከዛሬም share እያደረጋችሁ በstarም react ስታደርጉ ለነበራችሁ ለሁላችሁም ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን ።
አሁንም ወደፊት እንደንበዛ እና አገልግሎታችን ተደራሽነት እንዲኖረው share እያደረጋችሁ ሌሎች ወዳጆችዎን መጋበዝ አይርሱ 🙏
@misbakze
162
27
12
9August 16, 2026 9.5K 8