የአእምሮ ኮድ | MIND CODE: post #532 — TG.ME

ቀንዎን በተስፋዎች አይጀምሩ።

ምክንያቱም የሚጠብቁት ነገር ላይሟላ ይችላል።

ቀንዎን ልምድ ለመቅሰም በክፍት አስተሳሰብ ይጀምሩ።

በዚህም ከነሱ ትማራላችሁ።
👍4❤1
August 22, 2026 396