የአእምሮ ኮድ | MIND CODE: post #523 — TG.ME

የሕይወት መርሆች:

አብዛኛዎቹ ምላሽ ሲሰጡ ደግ ሁን።
አብዛኛዎቹ ሲደናገጡ የተረጋጋ ሁን።
አብዛኛዎቹ ከመጠን በላይ ሲመገቡ ፁም።
አብዛኛዎቹ ማውራት ሲፈልጉ አዳምጥ።
አብዛኛዎቹ ሲሰንፉ ጠንክረህ ስራ።
አብዛኛዎቹ መብት እንዳላቸው ሲሰማቸው አመስጋኝ ሁን።
አብዛኛዎቹ እራሳቸውን ሲያዘናጉ ትኩረት አድርግ።
አብዛኛዎቹ ሲያስመሰሉ እውነተኛ ሁን።
👍9
July 28, 2026 1.3K 5