የአእምሮ ኮድ | MIND CODE: post #522 — TG.ME

የበለጠ ዓላማ ያለው ሕይወት ለማግኘት የሚመከሩ ነገሮች፦

ጥርጣሬን በእምነት ይተኩ
ፍርሃትን በድፍረት ይተኩ
ሰበቦችን በጥረቶች ይተኩ
ማቅማማትን በጽናት ይተኩ
ጭንቀትን በመተማመን ይተኩ
ማዘግየትን በትኩረት ይተኩ
ማመንታትን 'ለምን' በሚለው ይተኩ
❤4👍3
July 28, 2026 1.4K 2