ብዙ ሰዎች Video Editing ማለት Effects መጨመር ብቻ ይመስላቸዋል…
But it's much more than that.
Video Editing ማለት የተለያዩ clips, sounds, texts, images እና effects በማዋሃድ አንድ message ወይም story በተሻለ መንገድ ማስተላለፍ ነው።
✂️ Cutting
🎨 Color
🔤 Typography
🎵 Sound Design
🎬 Transitions
🌀 Motion Graphics
እነዚህ ሁሉ የVideo Editing አካል ናቸው።

