መዝሙር 101 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ምሕረትንና ፍርድን እቀኝልሃለሁ። ² እዘምራለሁ፥ ንጹሕ መንገዱንም… — ትልቁ መጽሐፍ (THE WORD OF GOD) — TG.ME

መዝሙር 101 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ምሕረትንና ፍርድን እቀኝልሃለሁ። ² እዘምራለሁ፥ ንጹሕ መንገዱንም አስተውላለሁ፤ ወደ እኔ መቼ ትመጣለህ? በቤቴ መካከል በልቤ ቅንነት እሄዳለሁ። @Metsaf @Metsaf

March 28, 2025 1.6K