#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
🌿ሆቴል
🌿ግሮሰሪ
🌿ሱቅ
🌿ጉልት
🌿ቡቲክ
🌿መጋዘን
🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
#መፍትሔ#
🌿ይህ ታላቅ እፅዋት
🌿አበዛንጣ
🌿ያሽኮኮ ጎመን
🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል

May 14, 2026