ዜና ምስራቅ: post #4543 — TG.ME

+++++++++++++++ አንቀጽ ሚዲያ መጋቢት 16/07/2018 ዓ.ም ቡኢ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ አማካኝነት የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በምሥራቅ ጉራጌና ማረቆ ልዩ ወረዳ ሀገረ ስብከት በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤጲፋንዮስ አባታዊ መመሪያ መሠረት በዛሬው እለት ተጀምሯል ። የስልጠናው መርሐ ግብር በፀሎት ተከፍቶ  የሀገረ ስብከቱ የሰ…

March 26, 2026 100