ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ
ድርጅታችን Master English ተጨማሪ ሠራተኞች ስለሚያስፈልጉን ብቁ ነኝ ብለዉ የሚያስቡ ከሆነ Apply ያድርጉ
ደሞዝ በስምምነት
ክፍት የስራ ዘርፎች👇
1. እንግሊዘኛ መምህራን እና assistant.
ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት
የAmerican ወይም የBritish Accent ያላት ወይም ያለዉ በብዛት ስለምንፈልግ አሁኑኑ Apply ያድርጉ
የማስተማር ፍቅር ላላቸዉ ቅዶሚያ እንሰጣለን
ልምድ ባይኖራቸዉም
2. የቴክዋንዶ አሠልጣኝ
ብዛት 3
የስራ ሰዓት flexible
3. የስፓርት መምህራን
በብዛት እንፈልጋለን
4. ነርስ
ፆታ ሴቶች
የስራ ሰዓት
ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት
Apply ለማድረግ በዚህ username
Telegram ላይ ስለራሳቹ ገለፃ እያደረጋቹ አጠር ያለች ቪድዮ ይላኩ
ገለፃ ላይ አድራሻ መጥቀስ አይረሳ
የሚያስፈልጉን ሠራተኞች በሙሉ
አዲስ አበባ ዉስጥ ነው
👇👇
https://t.me/arbgnoch
Telegram
Support

12
3
1June 28, 2026 9.1K 18