ሰላም የማርብል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?ቪዲዮ መስራት ምነው አቆማችሁ እያላችሁ በውስጥ ስትፅፉልን ነበር! Mr እንድሪያስ ትንሽ ህመም ላይ ስለነበር ለዛ ነው የጠፋነው። አሁን እየተሻለው ስለሆነ በቅርቡ አሪፍ አሪፍ ትምህርቶችን እንዲሁም ለ12ኛ ክፍሎች Live ትምህርት የምንጀምር ይሆናል።እናመሰግናለን🙏t.me/marvel_tutorial/401Translate4December 4, 2025 1.2K 8 3