ይህን ያውቁ ኖሯል? በአማካይ አንድ ሰው በቀን ውስጥ 2 ሰዓታትን በ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጠፋል። ከዚህ ላይ… — Maroset SkillLab — TG.ME

ይህን ያውቁ ኖሯል? በአማካይ አንድ ሰው በቀን ውስጥ 2 ሰዓታትን በ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያጠፋል። ከዚህ ላይ ቢያንስ ግማሹን ሰዓት እንኳ አዲስ ነገር ለመማር ቢያውል ፣ ምን አይነት ለውጥ በሕይወቱ ላይ ማምጣት እንደሚችል እናስብ🤔

July 27, 2026 1K 1