---------------Closed/Hired---------------
Job Title: ከፍተኛ የኮሚሽን ክፍያ ያለው የሽያጭ ሥራ - በየሳምንቱ የሚከፈል (Tech Startup)
Company: Private Client
View Rate:🟢 80%-100% Excellent
Salary: ኮሚሽን
Deadline: 9/08/2026
Description:
በኢትዮጵያ አዲስ ለተከፈተ የቴክኖሎጂ ተቋም (Startup) ተግባራዊ እና ንቁ የሽያጭ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ገቢዎ ሙሉ በሙሉ በስራዎ ውጤት ላይ የተመሰረተ ነው።
Requirements:
ስለ ሥራው መረጃ፦
የሚሸጠው ምርት፦ የዲጂታል ሙያ ስልጠናዎች (አማካይ ዋጋ 2,500 ብር)።
የሽያጭ መከታተያ ዘዴ፦ ለእያንዳንዱ ሻጭ የግል መለያ ኮድ ይሰጠዋል።
የኮሚሽን አከፋፈል፦ ኮሚሽን የሚታሰበው ደንበኛው የእርስዎን ኮድ ተጠቅሞ የኮርሱን ክፍያ በድረ-ገጹ ላይ በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቅ ብቻ ነው። የኮዱ መግባት ብቻ ክፍያ አያስገኝም።
ክፍያ፦ የተረጋገጡ ሽያጮች ኮሚሽን በየሳምንቱ ሰኞ ጠዋት ይከፈላል።
የሳምንታዊ ኮሚሽን መጠን (በየሳምንቱ ሰኞ ይታሰባል)፦
ደረጃ 1፦ በሳምንት ከ1-2 የተረጋገጠ ሽያጭ ➔ 10% ኮሚሽን።
ደረጃ 2፦ በሳምንት ከ3-5 የተረጋገጠ ሽያጭ ➔ 15% ኮሚሽን።
ደረጃ 3፦ በሳምንት ከ6 በላይ የተረጋገጠ ሽያጭ ➔ 20% ኮሚሽን!
ለመመዝገብ፦ ፍላጎት ካላችሁ በዚህ ፕላትፎርም ቀጥታ መልዕክት (Direct Message) ይላኩልን።
Share this Job↗️
Reviewed & Approved by Maroset
Join our Socials: LinkedIn || YouTube || TikTok || Facebook || Telegram
August 5, 2026 9K 43