በጌታ ጸጋ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉ ግልጠት መዝሙረዳዊትን መጸለይ ከጀመርን እንሆ ምዕራፍ አስርን(10ን) ጨርሰን… — ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹 — TG.ME

በጌታ ጸጋ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉ ግልጠት መዝሙረዳዊትን መጸለይ ከጀመርን እንሆ ምዕራፍ አስርን(10ን) ጨርሰን ወደክፍል 30 ደርሰናል። በዚህ በጽሞና በጸሎት ጊዜያችን እየተባረካችሁ እንደሆነ አምናለሁ። በቋሚነት ስትሰሙ ተነበራችሁ እንዴት አገኛችሁት ሐሳባችሁን አስተያየትም ካለ አሳውቁኝ በኮሜንት። ይሄን ዛሬ የሰማችሁ ካላችሁ በቋሚነት አብራችሁን ስለመጸለይ አስቡበት። የጌታ ጸጋ ለሁላችን ይብዛ እወዳችኋለሁ። @Markengeta

❤35🔥5🥰2🙏2
August 27, 2026 7.8K 8 12