Mark Technology: post #4024 — TG.ME

💰Btw ከBinance የMobile card እና Package መግዛት እንደምችሉ ታቃላቹ? ከካርዱ ይልቅ ግን packageኡ በጣም የተሻለ ነው Monthly internet unlimited telebirr ላይ 2000 ብር ነው binance ላይ ግን ወደ 1400 ብር ($8.28 usdt) ነው እና Voice+Internet+SMS በአንድ ላይ ልግዛ ካላቹ binance ላይ በ$10.84 Usdt ታገኙታላቹ ቴሌብር ላይ ግን Voice+Internet ብቻ 2650 ብር ነው የሚሆነው በጣም …

June 1, 2026 106