ሜክሲኮ የ 2026 አለም ዋንጫ የመጀመሪያ የምድብ አላፊ ሀገር ሆናለች ፣ሜክሲኮ በታሪኮ እራሶ ባዘጋቻቸው አለም ዋንጫ 1970 እና 1986 አለም ዋንጫ ላይ እስከ ሩብ ፍፃሜ ድረስ መጎዝ ችላለች ፣በ 2026 አለም ዋንጫ ጥሩ ቡድን ይዛ የቀረበችው ሜክሲኮ በ ዣቪየር አግዌሮ እየተመራች ጥሩ ጉዞ ላይ ነች።t.me/marakisport34/3989Translate1June 19, 2026 693