ይህንን ያውቃሉ⁉️
በዓለማችን ላይ ካሉ እጅግ እንግዳ አስገራሚ ሕጎች መካከል በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ በምትገኘው ጉዋም (Guam) ደሴት ላይ ያለው ህግ ተጠቃሽ ነው ፣ በጉዋም ደንብ መሠረት አንዲት ሴት ድንግል ሆና ማግባት በሕግ የተከለከለ ነው 😧 በዚህች ደሴት ላይ ያሉ ወጣቶች ጋብቻ ከመፈጸማቸው በፊት የግድ የጾታ ግንኙነት ልምድ እንዲኖራቸው የሚጠበቅ ሲሆን ይህንን ለማስፈጸምም "ድንግልናን የሚያስወግዱ" ተብለው የሚታወቁ ወንዶች በተከፋይነት በየቤቱ እየዞሩ ሥራቸውን እንደሚሰሩ ይነገራል 💀 ምንም እንኳን ይህ ልማድ አሁን ላይ እንደ ጥንቱ በስፋት ባይተገበርም፣ በደሴቲቱ የቆየ ባሕላዊ ታሪክ ውስጥ እንደ ትልቅና አስገራሚ እውነታ ተመዝግቦ ይገኛል።

