New Job Alert
የመስክ የሽያጭ ሰራተኛ (Field Sales Representative)
Dire Dawa
በድሬዳዋ ከተማና አካባቢው ለሚያከናውነው የገበያና የሽያጭ እንቅስቃሴ ንቁ፣ ታታሪ እና የተሰጠ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሽያጭ ስራዎችን መፈጸም፦ በገበያው ላይ በንቃት በመንቀሳቀስ የድርጅቱን ምርቶች መሸጥና የሽያጭ እቅድን ማሳካት።
የሂሳብና ሪፖርት ስራ፦ የዕለታዊ የዱቤ (Credit) እና የካሽ (Cash) ሽያጮችን በትክክል መመዝገብ፣ መቆጣጠር እና የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት።
የደንበኞች ክትትል፦ ነባር ሱቆችን፣ ሱፐርማርኬቶችንና ካፌዎችን በመጎብኘት ምርት ቶሎ ቶሎ ማቅረብ ፡
አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት።
ትዕዛዝ መቀበል፦ ከደንበኞች የሽያጭ ትዕዛዞችን በወቅቱ በመቀበል ማቅረብ።
የት/ት ደረጃ፦ ሌቭል 1 ወይም ሌቭል 2 (Level I / II)
የት/ት አይነት፦ በማርኬቲንግ (Marketing)፣ በአካውንቲንግ (Accounting) ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ
እድሜ፦ ከ 21 - 25 አመት
ጾታ ፡ ሴት ብቻ
ዋስትና፦ ለስራው የሚሆን ተመጣጣኝ የስራ ዋስትና (Guarantor) ማቅረብ የምትችል
የስራ ልምድ፦ ያላት ቢሆን ይመረጣል (የሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
የቋንቋ ችሎታ፦ ኦሮምኛ፣ ሶማልኛ እና አማርኛ መናገር የሞትችል
💰 ጥቅማ ጥቅሞችወርሃዊ ደመወዝ፦ 7,500 ብር
የቅጥር ሁኔታ ፡ በኮንትራት
📩 የማመልከቻ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የህይወት ታሪካችሁን (CV) እና ማመልከቻችሁን በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላችሁ፦
የቴሌግራም ስልክ ቁጥር፦ 📱 0920468576
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ።
ከ200 ብር ጀምሮ በቻናላችን ላይ Advert ያድርጉ
Fast | Reliable |Accessible

17
1August 31, 2026 2.1K 17