ማስታወቂያ #ለትምህርት_ፈላጊዎች_በሙሉ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ… — Job Vacancy in Dire Dawa Harar Somali Ethiopia ️(MAK Adverts) — TG.ME

#ማስታወቂያ
#ለትምህርት_ፈላጊዎች_በሙሉ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አዲስ የግል አመልካቾችን በማታ (Night) እና በሳምንት መጨረሻ (Weekend) መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈሮችን የምታሟሉ አመልካቾች ከ ነሃሴ 25 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11/ 2019 ዓ.ም. ዋና ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

http://t.me/makadverts
❤5
August 28, 2026 2.1K 15