#NGAT_Registration_Extended
የተከበራችሁ ዉድ የሁለተኛ ድግሪ አመልካቾች
የNGAT መመዝገቢያ ቀን እስከ ራቡዕ መራዘሙንና የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርሲቲ መቀየር ለምትፈልጉ እስከዛው ቀን የሚቻል መሆኑን ተገልጿል።
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል።
የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et
ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል።
ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል።
የፈተና መስጫ ጊዜው በቀጣይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
Forwarded fromWachemo University-WCU
ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
August 3, 2026 67