Mack Computer Technology 🧑‍💻: post #352 — TG.ME

⚠️🚨 የጥንቃቄ መልእክት ⚠️🚨

ውድ ደንበኛችን፤
በWhatsApp፣ Telegram፣ Facebook፣ Email ወይም በSMS "ገንዘብ ላኩልኝ" የሚል ጥያቄ ሲደርስዎት፤ ጠያቂውን በቀጥታ በስልክ አነጋግረው ማንነቱን ሳያረጋግጡ ፍፁም ገንዘብ አይላኩ።
የሒሳብዎን ወይም የዋሌትዎን (Wallet) እንቅስቃሴና ቀሪ ሂሳብም በየጊዜው የመከታተል ልምድ ያሳድጉ።
ጥንቃቄዎ የገንዘብዎ ደህንነት ነው!

ለሁሉም ባንክ ሒሳብዎ ጥንቃቄ አይለየዎ።

ለበለጠ መረጃ https://t.me/awash_bank_official ይጎብኙን።
©አዋሽ ባንክ!
Telegram
Awash Bank
The First Private Bank in Ethiopia Website- https://awashbank.com/ Awash Bank Bot: @awash_bank_info_bot E-mail- [email protected] Direct line- 8980
July 6, 2026 380 1