የጥንቃቄ መልእክት! ከአጭር መልእክት፣ ከኢሜል ወይም ከማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያገኟቸውን አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን አይክፈቱ፤ እንዲሁም ገንዘብ ነክ መተግበሪያዎችን ከታወቁ የመተግበሪያ አድራሻዎች ወይም ከአገልግሎት አቅራቢው ብቻ ያውርዱ! አጠራጣሪ ሁኔታዎችን በ9090 በነጻ የጽሑፍ መልእክት ያሳውቁ። ኢትዮ ቴሌኮም
June 22, 2026 98