Mabi Tip: post #825 — TG.ME

ስንቶቻችሁ ናችሁ youtube በምን ምክንያት እንደተመሰረተ ምታቁት?

YouTube እንግዲ የተመሰረተው Feaburary 2005 ነበር የመሰረቱትም 3 የ paypal company ሰራተኞች ነበሩ እነዚ ሰራተኞች you tube የሰሩት ፍቅረኛ ለማገናኛነት ብለው ነበር በዚህም ምክንያት በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነት አላገኝም ነበር።

ለ መጀመርያ ጊዜ youtube ላይ video upload የተደረገው April 23 2005 ነበር Upload ያደረገው ሰው እራሱ የ youtube መስራች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው jawed karim ነበር upload ያደረገውም video ርእስ Me at the son የሚል ነበር የ 19 second video ነበር ከዚ video ቡሀላ ብዙ ሰዎች youtube ላይ video upload ማድረግ ጀመሩ በ 2006 ላይ youtube ብዙ ተመልካቾችን እና ተከታዮችን ማፍራት ቻለ ግን በ copy right ምክንያት በጣም ብዙ ክሶች ውስጥ ገባ በ November 2006 ላይ youtube በ $1.65 bilion ለ GOOGLE ተሸጠ ከዛ ቀስ በቀስ YouTube partner program አስጀመረ ከገባ በኋላ ከAds እና ከሌሎች monetization መንገዶች በደንብ ገቢ ማግኘት ጀምሩ። ገቢው ግን በviews፣ Ads ፣ በተመልካቾች አገር(viewer country)እና በcontent አይነት ይለያያል። ብዙ ሰዎች youtube ላይ video Upload እያደረጉ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ተደረገ በ 2019 ላይ 1 bilion ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ቻለ አመታዊ ትርፉም $15 billion dollar ማግኝት ቻለ አሁን ላይ youtube አመታዊ ገቢው አሁን ላይ በ promotion ብቻ $40 bilion dollar ያገኛል ።
❤2👍1👌1
August 13, 2026 744 1