⚠️ዋጋ መቀነስ ደንበኛን ያባርራል! ብዙ የንግድ ባለቤቶች ደንበኛ ለመሳብ ሲሉ ዋጋቸውን እጅግ በጣም ይቀንሳሉ። ⚠️ነገር ግን ዝቅተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከዝቅተኛ ጥራት ጋር ተያይዞ ስለሚታሰብ የደንበኞችን እምነት ያሸረክታል። ዋጋህን ከመቀነስ ይልቅ ለደንበኛህ የምትሰጠውን እሴት (Value) ማሳደግና ጥራትህ ላይ ትኩረት ማድረግ የተሻሉና ዘላቂ ደንበኞችን ይስብልሃል። ሰዎች የሚገዙት አነስተኛ ዋጋን ሳይሆን፣ የሚሰጣቸውን ትልቅ እሴት ነው»! ✉️ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki☑️ ላይ "Marketing" ብለው ይላኩ።
August 24, 2026 1.8K 4