ንግድ መጀመር - እነዚህ ጥያቄዎች ሳይመለሱ አይጀምሩ! የራስን ንግድ ለመመስረት ሲታሰብ የግድ የሚነሱ… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

📢 ንግድ መጀመር - እነዚህ ጥያቄዎች ሳይመለሱ አይጀምሩ! የራስን ንግድ ለመመስረት ሲታሰብ የግድ የሚነሱ መሠረታዊ ጥያቄዎች አሉ፦ ❓ የራስን ንግድ በምን አይነት የሕግ መዋቅር መመስረት ይቻላል? ❓ Sole Proprietorship ወይስ PLC - ለየትኛው ንግድ ምን ይመቻል? ❓ ካፒታል ስንት መደረግ አለበት? ❓ ባለ አንድ አባል PLC እንዴት ይመሰረታል? እነዚህን ሳያውቁ ንግድ መጀመር፣ በኋላ ላይ ውድ ስህተቶችን ያስከትላል - ጊዜና ገንዘብ ማባከን ጨምሮ። 🔴 ነፃ ላይቭ ሴሽን - እነዚህን ጥያቄዎች በዝርዝር ይመለሳሉ። 👉 "Notify me" የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ።

August 20, 2026 1.5K 3