ሁሉንም የሥራ ማስታወቂያ በአንድ ቦታ ! የሥራ ማስታወቂያች በመላው ሀገራችን ላይ በተለያዩ ጋዜጦች… — Ministry of labor and skills — TG.ME

💻📣 ሁሉንም የሥራ ማስታወቂያ በአንድ ቦታ !

የሥራ ማስታወቂያች በመላው ሀገራችን ላይ በተለያዩ ጋዜጦች :የቴሌግራም ቻናሎች እና የስራ ማስታወቂያ ድህረገጾች ላይ በተለያዪ ሙያዎችና ድርጅቶች ይወጣሉ

እነዚህን ብዙ ሺ የስራ ዕድሎችን ካሉበት ሆነው ተንቀሳቃሽ ስልኮትን ብቻ በመጠቀም በአንድ ቦታ ማግኘት የምትችሉበትን ቴክኖሎጂ ከኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት አንዱ ከሆነው ናሽናል ጆብ ፖርታል ፕላትፎርም (National Job Portal) ላይ በመግባት ማግኘት የምችሉበት ዕድል ተመቻችቷል!

👉 ቀጥታ ድህረ ገፃችን ላይ በመሄድ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et/auth
👍6👎5
March 7, 2024 2.8K 5 4