"ባለፉት ስድስት ወራት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ደግሞ በውጭ አገራት የሥራ ዕድል ስምሪት ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ኢንቨስትመንትን በማሳብ ረገድም ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡"
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
ጥር 28/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርhttps:
1February 7, 2024 1.5K