ባለፉት ስድስት ወራት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ደግሞ… — Ministry of labor and skills — TG.ME

"ባለፉት ስድስት ወራት ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ደግሞ በውጭ አገራት የሥራ ዕድል ስምሪት ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ኢንቨስትመንትን በማሳብ ረገድም ከ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል፡፡" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥር 28/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርhttps://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13

February 7, 2024 1.5K