🌟 አስደሳች ዜና ለሀገር ውስጥ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ !
በሀገራችን ብዙ ስራ ፈላጊ ኢትዩጵያውያን ተመርቀውም ሆነ የተለያዩ የሙያ ባለቤት ሆነው ስራ በመፈለግ ብዙ ግዜያቸውንና ገንዘባቸውን ያባክናሉ!
60 ሚልዩን የሚሆኑ ኢትዬጵያውያንን የስራ እድል ባለቤት የማድረግ ራዕይ ሰንቆ የተነሳው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይህንን ሀገር አቀፍ ችግር ለመፍታታትና በሀገር ውስጥ የተለያዩ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS- ብቁ) ዲጅታል ሲስተም በውስጡ ከያዛቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መሀል ሀገራዊ የስራ ፓርታል(የተማከለ ብሔራዊ የቅጥር ዲጅታል ሲስተም ) በሚኒስቴር ቢሮው ከተሰሩ ስራዎች አንዱ ነው
ይህም ሲስተም ሰራተኛንና ስራ ቀጣሪን ወይም የሚፈለግ ሙያን ከ ባለሙያ ፈላጊና ቀጣሪ አካላት ጋር በተቀላጠፈ ሁኔታ በቀላሉ ማገኛነት፡ የስራ ፈላጊዎችን ብቃት መገንባትና ሙሉ የስራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሳለጥ የስራ ፍላጎት ፍሰትንና ስራ ፈላጊን በመረጃ ተግባቦትን መፍጠር ነው !
🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
#Ethiopia #የስራ እድሎች #ማብቃት #የኢኮኖሚ እድገት #E-LMIS #የሰራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር
Forwarded fromE-LMIS - ብቁ
5February 7, 2024 1.4K 5