የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ምለሾች #የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን በተመለከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አንዱ ትልቁ ስኬት ወደ ውጭ አገራት ለሥራ የሚጓዙ ዜጎችን አነስተኛ ደሞዝ መጠን ላይ ተገቢው ድርድር አድርገው ወደ አገራቱ እንዲጓዙ ማድረግ መቻሉ ነው፡፡ ከዚህ በፊት በዜጎች ላይ የሚደርሰው ብዝበዛን በማስቀረት አገር ውስጥ በሚገኝ የባንክ ቁጥራቸው ክፍያ እንዲፈፀምላቸው ማድረግ ተችሏል፡፡https://youtube.com/@mulualemdergu?si=-oRy0LCsTIf-9A13
February 6, 2024 1.4K