ዛሬ ምሳ አድርሰናል። አሁን ክርምት ስለ ሆነ ዝናብ ብዘንብ😭😭ውስጥም ውጭም አንድ ይሆናል። ይህች እናት ቀር ዘመናን በደስታ እንድኖሩ ሁላችንም የበኩላችን አሻራ እናስቀጥም። ፍራሽና፤ ብርድ ልብስ እንግዛ "ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።” — ዕብራውያን 13፥16 1000226469919 CBE (Abebe Dori) Tele birr 0945631515 0945631515/0711450978 Contact 👉@AbuYegeta
4
3August 25, 2026 1.2K 1 2