Psalms - መዝሙር 120 1: በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም። 2: ከዓመፀኛ ከንፈር… — የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY — TG.ME

Psalms - መዝሙር 120 1: በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም። 2: ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። 3: ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል? 4: እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። 5: መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ። 6: ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች። 🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓

❤9
August 21, 2026 1.4K 4