ገላትያ 2 (አ.መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ነገር ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት ወንጌልን እንዲሰብክ ዐደራ እንደ… — የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY — TG.ME

ገላትያ 2 (አ.መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ነገር ግን ጴጥሮስ ለተገረዙት ወንጌልን እንዲሰብክ ዐደራ እንደ ተሰጠው፣ እኔም ላልተገረዙት ወንጌልን እንድሰብክ አደራ እንደ ተሰጠኝ ተገነዘቡ፤ …  ⁹ እንደ አዕማድ የሚቈጠሩት ያዕቆብ፣ ጴጥሮስና ዮሐንስም የተሰጠኝን ጸጋ ባስተዋሉ ጊዜ፣ ለእኔና ለበርናባስ የትብብር ቀኝ እጃቸውን ሰጡን፤ ከዚያም እኛ ወደ አሕዛብ፣ እነርሱ ደግሞ ወደ አይሁድ እንድሄድ ተስማሙ። ይሄ የወንጌልን ስርጭት አገልግሎት ወደ ፊት ለማስቀጠል እግዚአብሔር በሰጣችሁ በረኬት ወንጌል እንድታገልግሉ፤ የትብብር ቀኝ እጃቸውን እንድትዘረጉ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለሁ 👇 1000226469919 CBE 0945631515/0711450978 Contact 👉 @AbuYegeta ስለታደርጉት መልካምነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙌🙌🙌🙌

❤4
August 18, 2026 1.4K