Vivo V80 Lite በ10,000mAh ባትሪ ሊመጣ መሆኑ ተዘግቧል። ይህ በአንድ ቻርጅ ረዘም ላለ ጊዜ… — Li Man Tech — TG.ME

📱🤯Vivo V80 Lite በ10,000mAh ባትሪ ሊመጣ መሆኑ ተዘግቧል። ይህ በአንድ ቻርጅ ረዘም ላለ ጊዜ ስልኩን ለመጠቀም ያስችላል።

🔋 በተለይ ለgaming፣ video watching እና ረጅም ጊዜ ከcharger ርቀው ለሚጠቀሙ ሰዎች ይህ ትልቅ ለውጥ ነው።
❤2🔥1
September 3, 2026 537 3