@LevelUpwithDarik · 5.1K subscribers
Hello my family, welcome to this channel. This channel will help me interact with you all and track your progress in our journey. Hope you’ll love it and thanks once again for supporting me. I love you all🤍
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/LevelUpwithDarikIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 3, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መጽሐፍቶች እንደጠየቃችሁኝ 1. Characteristics of the spiritual path 2. Practical spirituality according to the desert fathers (ልማድ ክርስትና) 3. ቅዳሴ - ወደ ጌታ ደስታ መግባት 4. Spiritual Warfare 5. Life of Faith 6. ሁሉም የዲ/ን ሔኖክ ሀይሌ መጽሐፍት!
እህታቹ ተመርቃላችኋለች ወዳጆቼ። እንኳን ደስ አለን ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ🙌🏽🙏🏽
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ጠፋው አይደል እዚህ ቤት?😄 ሁሉንም manage ለማድረግ ስላልተመቸኝ ነው። እንዲሁም ብዙዎቻችሁ ለአብይ ጾም challenge ብላችሁኝ ነበር ሆኖም ካለብኝ የግል ህይወት አንጻር በዚህ አመት እግዚአብሔር አለፈቀደም እና የማመጣላችሁ challenge የለም ነገር ግን እንዴት መዘጋጀት እንዳለብን ቪድዮ ሰርቼ ነበር ለማጋራት ወደዚህ ስለዘገየሁ ይቅርታ። ከላይ ያለውን link ተጭናችሁ መመልከት ትችላላችሁ። ወደዚህ channel እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ …
https://www.tiktok.com/t/ZP89cApsv/
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ። መጥፋቴን በተመለከተ ስላልተመቸኝ እንደሆነ ለማሳወቅ ነው። እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሰሞኑን በደንብ ብቅ እላለሁ። ለጊዜው ግን በሌሎች platform ላይ ነው። ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን።🙏🏽
እግዚአብሔርን እንደ ጽድቁ መጠን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔርም ስም እዘምራለሁ። መዝሙረ ዳዊት 7፥17 ዛሬ ኅይልን ያገኘሁበት መዝሙር😊