@Lem2016channel · 5.1K subscribers
Lem 2016
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Lem2016channelIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 20, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ውጤት መቼ ይታያል❓ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። የውጤት ማሳያ ሊንኮችን በዚሁ ቻናል የምናጋራ ይሆናል @Addis_Reporter @Addis_Reporter
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል። …
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
10ኛ ወደ 11ኛ እና ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዋች በሙሉ:- -11ኛ ክፍል ተማሪዋች የሥራና ተግባር ትምህርት ምርጫችሁን በቀን 14-15/12/2018 ብቻ እንድታጠናቅቁ እና ለመ/ር ያሬድ ብቻ እንድታስረክቡ -12ኛ ክፍል above top 30 ሰኞ በ18/12/2018 ብቻ ሪፖርት ካርድ እና ፋይዳ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ -12ኛ ክፍል top 30 ረቡዕ የክረምት ት/ት የተከታተላችሁ፣ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑን ማረጋገጫ ከመ/ር ያሬድ በማቅረብ እንድትመዘገቡ …
[media, no text]
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.