ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። ፍላጎቱ እያላችሁ እና ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቷችሁ ለዚህም የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል!
💡 የስኬታማ የOnline Business ሚስጥር ስራውን በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል።
🎯 በ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡-
✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር
✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር
✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ
✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች
💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል?
አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው!
📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ!
📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን::
💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል
ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar
Forwarded fromHer Glow Bar

2
1August 21, 2026 380 1