🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!
የራሶን ሥራ ለመጀመር ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው!
በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀመር፣ እንዴት እንደሚያድግ እና ገቢ እንዴት እንደሚያመጣ በተግባር ይማራሉ። በነጋዴ ዋጋ የዕቃ አቅርቦትም ያገኛሉ!
በስልጠናው የሚማሩት፦
✅ የኢንተርፕረነር አስተሳሰብ (Entrepreneur Mindset)
✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ
✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛ መረዳት
✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ
✅ ኦንላይን ቢዝነስን ከመሠረቱ እስከ ስኬት መገንባት
ከኮርሱ በኋላ የሚያገኙት፦
🎯 የሥራ ዕድል
🎯 የProduct ፎቶ እና ቪዲዮ ድጋፍ
🎯 በነጋዴ ዋጋ እቃ መረከብ
🎯 በተግባር የራስዎን ቢዝነስ የመጀመር ድጋፍ
📍ስልጠናው በኦንላይ ነው ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ መሰልጠን ትችላላችሁ ::
💰 ለመማር የሚያስፈልገው ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ!
የምዝገባ ቀን = 25/11/2018 - 30/11/2018
ስልጠናው የሚጀምረው = ነሃሴ 1/12/2018
📩 ለመመዝገብ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ያናግሩኝ፦ @SamriiGetu
⏳ ቦታዎች ውስን ናቸው፤ ዕድሉን አያምልጡ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 🚀
🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar
Forwarded fromHer Glow Bar

2
1August 3, 2026 2.2K 2