የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና… — ልባም ሴት — TG.ME

🚀 የኦንላይን ቢዝነስ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ! ሀሳብ አለዎት? ግን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ነው! በዚህ ስልጠና ከ0 ጀምሮ Online Business እንዴት እንደሚጀመር፣ እንዴት እንደሚያድግ እና ገቢ እንዴት እንደሚያመጣ በተግባር ይማራሉ። በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅ የኢንተርፕረነር አስተሳሰብ (Entrepreneur Mindset) ✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ ✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛ መረዳት ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና ሽያጭ …

August 1, 2026 401 2