ኩልሲማ: post #1981 — TG.ME

ድሃ አስተሳሰብ

ሀብታም ለመሆን ብዙ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ


ሀብታም አስተሳሰብ፦ እውነተኛ ሀብታም ለመሆን አስቀድሜ በባህሪ በእውቀት እና በጤና ባለሀብት መሆን አለብኝ ገንዘብ የነዚህ ውጤት ነው

ዛሬ የምታዳብረው አወንታዊ ልማድ የምታነበው መጽሐፍ እና የምታስበው መልካም አስተሳሰብ የነገው እውነተኛ ሀብትህ መሰረቶች ናቸው

ዛሬ ለህይወትህ የትኛውን የሀብት ማዕዘን ለመገንባት ትሰራለህ

🔗 Join Us : @kulsima📲 @Ethiol3
👏2
August 8, 2026 251