ኮምቦ ሂትኘረሶች መካከል ልዩነት አለ 🫠? አዎ በጣም የተለያየ አይነት 8 in 1 , 11 in 1 ሆኖ… — KK PRINTING ማሽን©️ — TG.ME

ኮምቦ ሂትኘረሶች መካከል ልዩነት አለ 🫠?

አዎ በጣም የተለያየ አይነት 8 in 1 , 11 in 1 ሆኖ ይዘታቸዉ በጣም የተለያየ ሊሆን ይችላል በተጨማሪም የተለያየ ጥራት ያላቸዉ ማሽኖች አሉ

ለምሳሌ እኛ የምናስመጣዉን የFREESUB P8038 ብራንድ 8 in 1 ሂትኘረስ ይዘቶች እንንገራቹ

✅ 38 * 38 CM የቲሸርት ማተሚያ
✅ 2 * 11OZ የማግ ሞልድ ( ገበያ ላይ ✅ ላሉት ኖርማል ማጐች ማተሚያ ሲሆን ሁለት መሆኑ እንደ ተቀያሪ ያገለግለናል ።
✅ 1 * 20OZ የማግ ሞልድ ( የዉሃ ቦትሎችና ፣ ረጃጅም የሆኑ ማጐች ላይ ሙሉ ህትመት ያትምልናል ። ገበያ ላይ ባሉት 8 in 1 አናገኘዉም ።
✅ 1 * CAP ( ኮፊያዎች ላይ ለማተም )
✅ 2 * PLATE ( 2 ሳይዝ ያላቸዉን ሳህኖች ለማተም ያገለግለናል )
✅ 1 * PEN ( በአንድ ጊዜ 12 እስክሪኘቶ ላይ ማተም ይችላል )
September 2, 2026 1.2K 2 2