🏗️ የስትራክቸር ማያያዣ መፍትሔ በሊባኖስ ኦል ትሬዲንግ!
ነባር ኮንክሪትን ከአዲስ ኮንክሪት ወይም ኮንክሪትን ከብረት (Metal) ጋር በጽናት የሚያያይዝ Sikadur®-32 LP በበቂ ሁኔታ አቅርበናል።
🔹 ከፍተኛ የመጣበቅ እና የጨመቃ ጥንካሬ
🔹 በሞቃታማ አየር ውስጥ ረጅም የሥራ ጊዜ (Long Pot Life)
🔹 ለእርጥበታማና ደረቅ ገጾች ተስማሚ
📞 ደውለው ይዘዙን: +251-976-93-98-83
🏢 ሊባኖስ ኦል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር (Libanose All Trading PLC)

October 20, 2026 185 1