@kemnatbafitNSY · 14K subscribers
ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/+jRbbwBM-2fozNzZk For any comment @Kezemenatbefit_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/kemnatbafitNSYIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 2, 2021per Telegram
We have been tracking it since September 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Daily therapy 887🖤
ምንም ነገር አረጋለሁ ልትል ትችላለህ ግን ምራቅህን በተከታታይ ሁለት ጊዜ አትውጥም 😁 አትሞክር አትችልም እመን 😁
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድ ሙስሊም ለወንድሙ (እሱ በሌለበት) የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት ያለው ነው። በራሱ አጠገብ የተመደበ መላይካ አለ፤ ለወንድሙ (መልካምን) በለመነ ቁጥር የተመደበው መላይካ 'አሚን! ለአንተም ተመሳሳይ ይሁንልህ' ይለዋል። ☘ ሶሂህ ሙስሊም (2733)
Daily therapy 886🖤
Daily therapy 885🖤
በአሁኑ ሰዓት ምን ቢኖራችሁ ደስ ይላችኋል ?