የትምህርት ማስርጃችሁን ወደ ETA ሄዳችሁ ዶክመንታችሁን ማረጋገጫ ለማስመታት ወይም ሙያ ፍቃድ ለማውጣት… — KMC - M.Sc in Adult 2015 — TG.ME

የትምህርት ማስርጃችሁን ወደ ETA ሄዳችሁ ዶክመንታችሁን ማረጋገጫ ለማስመታት ወይም ሙያ ፍቃድ ለማውጣት Thesis paper defense ያደረጋችሁበትን Approval Sheet ስለምትጠየቁ ከላይ የተያያዘውን ፎርማት በመጠቀም ሙሉ በሙሉ አስፈርማችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጽለን።
APPROVAL SHEET.docx15.9 KB · DOCX
February 26, 2025 895 10