ጉዳዩ፡- በ 2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመዉጫ ፈተና ይመለከታል፤ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር እስከ ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ድረስ ቢሮ ቁጥር 108 መጥታችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
December 17, 2025 3.5K 11