Update NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ… — Kea Med College — TG.ME

Update NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ። ► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው። ► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው። Pass Card ላይ ያሉ መረ…

September 4, 2024 5.5K 12