በዚህ ኑሮ ውድነት ሥራ በጠፋበት ሥራውም ከተገኘ በኃላ ደግሞ ተመጣጣኝ ክፍያ በማይገኝበት ወቅት አዲስ ሥራ ያለምንም የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ይዤላቹ መጥቻለው
የስራው አይነት የAffiliate Marketing ወይንም Network Marketing Promotion ሲሰኝ ባሁኑ ወቅት ከ49ሺ በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል
ግን እሄ ሥራ በአይነቱ ምንም አይነት ትምህርት እና የስራ ልምድ ባለመጠየቁ ስራውን ስትጀምሩ ግርታዎች እንዳይፈጠሩ የስራው ምንነት, አይነት, አሰራር እና ሂደት የሚያስረዱ አጫጭር የ3 ቀን ኮርሶችን አዘጋጅቼላቹዋለው
እሄ ኮርስ ከላይ ለተጠቀሰው አላማ ሲሆን የተዘጋጀው እሄ ለ3 ተኛ ዙር የምናደርገው ምዝገባ ነው
ባለፉት 2 ዙሮች ከ670 ሰዎች በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ኮርሱን በቴሌግራም ላይ ሰጥተን ሥራ 400 የሚሆኑትን ሥራ አስጀምረናል
ኮርሱ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ነው የተዘጋጀው
ከዚህ ቀደም እንዳደረኩት ኮርሱን ወስዳቹ እንደጨረሳቹ ስራውን ከምትጀምሩባቸው ድርጅቶች ጋር በቀጥታ በማገናኘት ስራውን ትጀምራላቹ
የኮርሱን መመዝገቢያ ዋጋው ቀድሞ እንደነበረው 500 ብር ሲሆን እሱን ክፍያ እንደጨረሳችሁ ኮርሱን ትጀምራላቹ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
‼️‼️👉ስራው ሞልቷል ተዘግቷል👈‼️‼️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
August 20, 2023 16.2K 31